“ የእድገት ደረጃ የማይሰጣቸው የስራ ዘርፎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የስራ ዘርፎች አንቀሳቃሾች መነሻ ከፒታል የሚያፈሩበት የስራ ዘርፍ በመሆኑ የእድገት ደረጃ አይሰጣቸውም፡፡ =>1 ኮብልስቶን ስራ (መፍለጥ፤ መጥረብ፤ ማንጠፍ ስራ)የእድገት ደረጃ የማይሰጣቸው ዘርፎች ናቸው፡፡ =>2 የታክስ ተራ አስከባሪ፤ የጥበቃ አገልግሎት፤ ደረቅና ፋሳሽ ቆሻሻ መሰብሰብ፤ ፓርኪንግ፤ የመንገድ ጽዳት ስራዎች፤ የውሃና መብራት ቢል፤ የኪራይ ቤቶችን የወራሃዊ ኪራይ የመሰብሰብ ስራዎችና =>3 ሌሎች ዘርፎች ማለትም አንቀሳቃሾች መነሻ ከፒታል የሚያፈሩበት የስራ ዘርፎችየእድገት ደረጃ አይሰጣቸውም፡፡.”